Signed in as:
filler@godaddy.com
Signed in as:
filler@godaddy.com
Pacific Shore Training Center provides a variety of courses for caregivers to help caregivers strengthen their skills and knowledge. By making essential education easily accessible, Pacific Shore Training Center plays a key role in addressing the caregiver shortage in the industry.
የፓሲፊክ ሾር ማሰልጠኛ ማእከል ተንከባካቢዎች ችሎታቸውን እና እውቀታቸውን እንዲያጠናክሩ ለመርዳት የተለያዩ ኮርሶችን ይሰጣል። አስፈላጊ ትምህርትን በቀላሉ ተደራሽ በማድረግ የፓሲፊክ ሾር ማሰልጠኛ ማእከል በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን የተንከባካቢ እጥረት ለመፍታት ቁልፍ ሚና ይጫወታል።
The 75-Hour Training Course is a comprehensive, 75-credit-hour program required for all Home Care Aides to work as caregivers. It consists of four main sections: Orientation and Safety (5 hours), Dementia Specialty (8 hours), Mental Health Specialty (8 hours), and Core Basic Training (54 hours). The Core Basic Training is further divided into two parts: Fundamentals of Caregiving (38 hours) and Fundamental Caregiving Skills (16 hours). This course is delivered by Pacific Shore Training Center.
የ 75 ሰዓታት የእንክብካቤ መሰረታዊ ትምህርት: ሁሉም የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች እንደ ተንከባካቢ ሆነው እንዲሰሩ መውሰድ ያለባቸው የተሟላ ፕሮግራም ነው።ይህ ኮርስ አራት ዋና ዋና ክፍሎችን ያቀፈ ነው፡- አቅጣጫ እና ደህንነት (5 ሰአታት)፣ የአእምሮ በሽታ (8 ሰአታት)፣ የመርሳት በሽታ (8 ሰአታት) እና ዋና መሰረታዊ ስልጠና (54 ሰአታት) ናቸው።ዋና መሰረታዊ ስልጠና በሁለት ክፍሎች የተከፈለ ነው፡ የመንከባከቢያ መሰረታዊ ትምህርቶች (38 ሰአታት) እና መሰረታዊ የእንክብካቤ ክህሎት (16 ሰአታት)። የእንክብካቤ መሰረታዊ ትምህርት በፓስፊክ ሾር ማሰልጠኛ ማእከል ይሰጣል።ይህ ትምህርት ለእንክብካቤ ሰጪ ባለሙያዎች አስፈላጊ እውቀት እና ክህሎቶችን ይሰጣል።
Dementia speciality Class teaches caregivers how to understand and manage the behaviors and needs of individuals with dementia. Dementia speciality training course is a 8 hours credit course. This course is given by pacific shore training centre. In addition to caregivers, all staff working in adult family homes, home care, or assisted living facilities that serve residents with dementia must complete Dementia specialty training. All Home care aide need this course to make the 75 hours home care aid class.
የመርሳት በሽታ (8 ሰአታት) ትምህርት የመርሳት ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች ባህሪ እና ፍላጎቶች እንዴት ተንከባካቢዎች እንደሚረዱ እና እንደሚያስተዳድሩ ያስተምራል። የመርሳት በሽታ ስልጠና ትምህርት የ8 ሰአት ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ ፓሲፊክ ሾር የጤና ረዳቶች የስልጠና ማዕከል ውስጥ ይሰጣል። የመርሳት በሽታ ደንበኛን እየተንከባከቡ ከሆነ፣ የመርሳት በሽታ ልዩ ስልጠና ኮርስ ሊኖርዎት ይገባል። የ75 ሰአታት የቤት ውስጥ እንክብካቤ እርዳታ ትምህርት ለመጨረስ፣ሁሉም የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች ይህንን ኮርስ መውሰድ አለባቸው።
The Nurse Delegation Core Class teaches caregivers how to assist with health tasks delegated by a nurse, including medication administration and monitoring health conditions. Nurse Delegation core training course is a 9 hours credit course. This course is given by pacific shore training centre.The course includes notes and videos to assist with learning. NAR (Nursing Assistance Registration) is required before a caregiver starts using this certificate.
የነርስ ልዑካን ዋና ክፍል ተንከባካቢዎች በነርስ የተወከሉ የጤና ተግባራትን፣ የመድሃኒት አስተዳደርን እና የጤና ሁኔታዎችን መከታተልን ጨምሮ እንዴት መርዳት እንደሚችሉ ያስተምራቸዋል። የነርሶች ውክልና ስልጠና ትምህርት የ9 ሰአት ኮርስ ነው።ትምህርቱን ለመርዳት ማስታወሻዎች እና ቪዲዮዎች ይገኛሉ። ይህ ኮርስ ፓሲፊክ ሾር የጤና ረዳቶች የስልጠና ማዕከል ውስጥ ይሰጣል።ተንከባካቢ ይህን የምስክር ወረቀት መጠቀም ከመጀመሩ በፊት NAR.(Nursing Assistance Registration) ያስፈልጋል።
The Nurse Delegation Diabetes Class trains caregivers to assist with managing diabetes tasks, such as administering insulin and monitoring blood sugar levels, under a nurse's supervision.Nurse Delegation for Diabetic training course is a 3 hours credit course. This course is given by pacific shore training centre. Ensure you have completed the Nurse Delegation Core course before taking in this class. The course includes notes and videos to assist with learning.
የነርስ ልዑካን የስኳር ህመም ክፍል ተንከባካቢዎች አንዴት የስኳር ህመም ተግባራትን እንደሚያስተዳደር ይስተምራል. ለምሳሌ ኢንሱሊን መስጠት እና የደም ስኳር መጠንን መከታተል ያሉ የስኳር ተግባራትን እንዲቆጣጠሩ ያግዛል። የነርሶች ውክልና የስኳር ስልጠና ትምህርት የ3 ሰአት ኮርስ ነው።ወደዚህ ክፍል ከመመዝገብዎ በፊት የነርስ ልዑካን ኮርሱን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ። ይህ ኮርስ ፓሲፊክ ሾር የጤና ረዳቶች የስልጠና ማዕከል ውስጥ ይሰጣል። ትምህርቱን ለመርዳት ማስታወሻዎች እና ቪዲዮዎች ይገኛሉ።
Orientation and safety (5 hours) Class teaches caregivers basic safety procedures and essential guidelines for providing care in a safe environment. Orientation and safety training course is a 5 hours credit course. This course is given by pacific shore training centre. All Home care aide need this course to make the 75 hours home care aid class. All caregivers complete orientation and safety training before providing care to clients.
የአቅጣጫ እና የደህንነት ኮርስ መሰረታዊ የደህንነት ሂደቶችን እና እንክብካቤን ለማቅረብ አስፈላጊ መመሪያዎች ያስተምራል። የአቅጣጫ እና የደህንነት ስልጠና ትምህርት የ5 ሰአት ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ ፓሲፊክ ሾር የጤና ረዳቶች የስልጠና ማዕከል ውስጥ ይሰጣል። የ75 ሰአታት የቤት ውስጥ እንክብካቤ እርዳታ ትምህርት ለመጨረስ፣ ሁሉም የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች ይህንን ኮርስ መውሰድ አለባቸው። እንክብካቤን ከመስጠቱ በፊት ተንከባካቢዎች የአቅጣጫ እና የደህንነት ስልጠና እንዲያጠናቅቁ ይገድዷሉ።
The Mental Health Class teaches caregivers how to support individuals with mental health conditions. Mental Health speciality training course is a 8 hours credit course. This course is given by pacific shore training centre.. In addition to caregivers, all staff working in adult family homes, home care, or assisted living facilities that serve residents with dementia must complete Dementia specialty training. All Home care aides need this course to make the 75 hours home care aid class.
የአእምሮ ጤና ክፍል ተንከባካቢዎችን የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ ያስተምራል።የአእምሮ ጤና በሽታ ስልጠና ትምህርት የ8 ሰአት ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ ፓሲፊክ ሾር የጤና ረዳቶች የስልጠና ማዕከል ውስጥ ይሰጣል። የአእምሮ ጤና በሽታ ደንበኛን እየተንከባከቡ ከሆነ፣ የአእምሮ ጤና በሽታ ልዩ ስልጠና ኮርስ ሊኖርዎት ይገባል። የ75 ሰአታት የቤት ውስጥ እንክብካቤ እርዳታ ትምህርት ለመጨረስ፣ሁሉም የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች ይህንን ኮርስ መውሰድ አለባቸው።
Basic Life Support (BLS) involves emergency procedures like CPR, chest compressions, and using an AED to help people in life-threatening situations until medical help arrives. It is essential for healthcare providers. BLS is typically performed by trained individuals, such as caregivers, first responders, and healthcare providers.
መሰረታዊ የህይወት ድጋፍ (BLS) ትምርት፣እርዳታ እስኪመጣ ድረስ ለሕይወት አስጊ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉትን ሰዎች ለመርዳት እንደ ሲፒአር፣ የደረት መጨናነቅ እና ኤኢዲ መጠቀምንያስተምራል። ለጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች አስፈላጊ ነው።
First Aid CPR/AED training teaches essential skills for responding to emergencies. First Aid provides immediate care for injuries, CPR restores blood circulation and breathing to their normal state, and AED helps restart the heart during cardiac arrest. The training covers techniques for adults, children, and infants. At Pacific Shore Training Center, this course is available online for easy access.
የመጀመሪያ እርዳታ CPR/AED ለአደጋ ግዜ ምን አይነት ክህሎቶችን ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል። የመጀመሪያ እርዳታ ለጉዳት አፋጣኝ እንክብካቤ ይሰጣል፣ ሲፒአር የደም ዝውውርን እና አተነፋፈስን ወደነበረበት ይመልሳል፣ እና AED ልብ መምታት ስያቅም፣ ልብን እንደገና ለማስጀመር ይረዳል. ስልጠናው አዋቂዎችን, ህጻናትን እና ጨቅላዎችን ያጠቃልላል።
To maintain certification, every caregiver is required to completeat least 12 hours of continuing education annually. The Pacific Shore Training Center provides DSHS-approved Continuing Education classes that fulfill the annual 12-credit mandate for Caregivers license renewal.
የምስክር ወረቀት ለመጠበቅ ፣ እያንዳንዱ ተንከባካቢ በአመት ቢያንስ 12 ሰአታት ተከታታይ ትምህርት ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል። የፓሲፊክ ሾር ማሰልጠኛ ማእከል አመታዊውን ባለ 12 ክሬዲት ለተንከባካቢዎች ፍቃድ እድሳት የሚያሟሉ በ DSHS የጸደቀ ኮንትኒዊ ኢደክሺን ይሰጣል።
DEMENTIA AND MENTAL HEALTH SPECIALITY TRAINING
FUNDAMENTAL OF CAREGIVING COURSE AND SKILLS
Pacific Shore Training Center.
Copyright © 2025 Pacific Shore Training Center - All Rights Reserved.
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.