Signed in as:
filler@godaddy.com
Signed in as:
filler@godaddy.com
A 75-hour Home Care Aide (HCA) class is a training program designed to equip individuals with the necessary skills and knowledge to work as caregivers in home care settings. Home Care Aides (HCAs), or Long Term Care Workers (LTCWs), are required to complete a 75-hour training program sanctioned by the state and pass a certification exam.
A 75-hour Home Care Aide (HCA) class is a training program designed to equip individuals with the necessary skills and knowledge to work as caregivers in home care settings. Home Care Aides (HCAs), or Long Term Care Workers (LTCWs), are required to complete a 75-hour training program sanctioned by the state and pass a certification exam. This class includes orientation safety (5 hours), Dementia speciality (8 hours), Mental Health speciality(8 hours), and Fundamental of caregiving(38 hours) with skills(16 hours). You can order student print materials online at the Fulfillment Center or by phone at (360) 664-4343 or you can read the book online for free at DSHS website. The course includes notes and videos to assist with learning.

የ 75 ሰአታት የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳት (ኤች.ሲ.ኤ) ክፍል ግለሰቦችን አስፈላጊ ክህሎቶችን እና እውቀቶችን በቤት ውስጥ እንክብካቤ መስጫ ቦታዎች እንደ ተንከባካቢነት እንዲሰሩ ለማስታጠቅ የተነደፈ የስልጠና ፕሮግራም ነው።የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች (HCA) ወይም የረጅም ጊዜ እንክብካቤ ሰራተኞች (LTCWs) በስቴቱ የተፈቀደውን የ75 ሰዓት የሥልጠና መርሃ ግብር ጨርሰው የምስክር ወረቀት ለማግኘት ፈተናን ማለፍ ይጠበቅባቸዋል። ይህ ክፍል የአቅጣጫ ደህንነት ትምህርት (5 ሰዓታት)፣ የመርሳት በሽታ ትምህርት(8 ሰዓታት)፣ የአ
የ 75 ሰአታት የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳት (ኤች.ሲ.ኤ) ክፍል ግለሰቦችን አስፈላጊ ክህሎቶችን እና እውቀቶችን በቤት ውስጥ እንክብካቤ መስጫ ቦታዎች እንደ ተንከባካቢነት እንዲሰሩ ለማስታጠቅ የተነደፈ የስልጠና ፕሮግራም ነው።የቤት ውስጥ እንክብካቤ ረዳቶች (HCA) ወይም የረጅም ጊዜ እንክብካቤ ሰራተኞች (LTCWs) በስቴቱ የተፈቀደውን የ75 ሰዓት የሥልጠና መርሃ ግብር ጨርሰው የምስክር ወረቀት ለማግኘት ፈተናን ማለፍ ይጠበቅባቸዋል። ይህ ክፍል የአቅጣጫ ደህንነት ትምህርት (5 ሰዓታት)፣ የመርሳት በሽታ ትምህርት(8 ሰዓታት)፣ የአእምሮ ጤና በሽታ ትምህርት(8 ሰዓታት), እና የመንከባከብ መሰረታዊ ትምህርት(38 ሰዓታት) እና ክህሎቶችን(16 ሰዓታት) ይይዛል ። የታተመውን የአማርኛ ቅጂ መጽሐፍ በDSHS ገጽ ላይ ኦንላይን ማግኘት ይችላሉ።ትምህርቱን ለመርዳት ማስታወሻዎች እና ቪዲዮዎች ይገኛሉ።
How to apply HCA application (when you are done with this class)
HCA እንዴት ማመልከት እንደሚቻል (ይህን ክፍል ሲጨርሱ)
Pacific Shore Training Center.
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.